እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!

Start Date
End Date
Location
Addis Ababa, Ethiopia

ደመራ ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የብርሀነ ትንሳኤ በአል እንዲሆን ሲመኝ በአሉን በማስመልከት ደመራ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ዛሬ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ የሚያቀርበው ልዩ የበአል ዝግጅት እንዳያመልጦ!

ሚያዝያ, 2013
ደመራ ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን


ፌስቡክ https://www.facebook.com/EngageandEnlighten 
ትዊተር https://mobile.twitter.com/Demeramedia1
ዩቲዩብ https://youtu.be/GFvbazRd6Os
ቴሌግራም https://t.me/Demeramediaandcommunication

© Demera Media and Communication. All rights reserved
Website By: Alen & Amanuel